ኦህዴድ በዞንና በከተማ አስተዳደሮች አዳዲስ የአመራር ምደባ አደረገ

በጨፌ ኦሮሚያ አብላጫ ወንበር በመያዝ የኦሮሚያ ክልልን በመምራት ላይ የሚገው የኦሮሞ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ ድርጅት (ኦህዴድ) በዞን እና በከተማ አስተዳደሮች ደረጃ አዳዲስ የአመራር ምደባ ማድረጉን የድርጅቱ የገጠር ፖለቲካ አደረጃጀት ዘርፍ ሀላፊ አቶ አዲሱ አረጋ ገለፁ። አቶ አዲሱ፥ ኦህዴድ በህዝቡ ዘንድ የቅሬታ ምንጭ የሆኑ ችግሮችን ለመቅረፍ ጠንክሮ በመስራት ላይ ይገኛል ብለዋል። ኦህዴድ ከመልካም አስተዳደር፣ ከአገልግሎት አሰጣጥ እና … Continue reading ኦህዴድ በዞንና በከተማ አስተዳደሮች አዳዲስ የአመራር ምደባ አደረገ